ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 4:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የጠቢባን አለቃ ብልጣሶር ሆይ! የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ በአንተ ውስጥ እንደ አለ፥ ከምሥጢርም ሁሉ የሚያስቸግርህ እንደሌለ ዐውቄአለሁና ያየሁትን የሕልሜን ራእይ፥ ፍቺውንም ንገረኝ። ምዕራፉን ተመልከት |