ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 4:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 አሁንም እኔ ናቡከደነፆር የሰማይን ንጉሥ አመሰግነዋለሁ፤ ከፍ ከፍም አደርገዋለሁ፥ አከብረውማለሁ። ሥራው ሁሉ እውነት፥ መንገዱም ቀና ነውና፤ በትዕቢትም የሚሄዱትን ያዋርድ ዘንድ ይችላልና። ምዕራፉን ተመልከት |