ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 4:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 በዚያን ጊዜም አእምሮዬ ተመለሰልኝ፤ ወደ መንግሥቴም ክብር መጣሁ፤ ግርማዬና ውበቴም ወደ እኔ ተመለሰ፤ አማካሪዎችና መኳንንቶችም ፈለጉኝ፤ በመንግሥቴም ውስጥ ጸናሁ፤ ብዙም ክብር ተጨመረልኝ። ምዕራፉን ተመልከት |