ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 4:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ቃሉም ገና በንጉሡ አፍ ሳለ ድምፅ ከሰማይ መጣና፥ “ንጉሥ ናቡከደነፆር ሆይ! መንግሥት ከአንተ ዘንድ ዐለፈች ተብሎ ለአንተ ተነግሮአል፤ ምዕራፉን ተመልከት |