ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 4:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ንጉሥ ሆይ! ስለዚህ ምናልባት የደኅንነትህ ዘመን ይረዝም እንደ ሆነ ምክሬ ደስ ያሰኝህ፤ በጽድቅና በምጽዋት ትድናለህ፤ በደልህንና ኀጢአትህንም ለድሆች በመራራት እግዚአብሔር ይቅር ይልሃል።” ምዕራፉን ተመልከት |