ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 4:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ንጉሥ ሆይ! እርሱ ታላቅና ብርቱ የሆንህ አንተ ነህ፤ ታላቅነትህ በዝቶአል፤ እስከ ሰማይም ደርሶአል፤ ግዛትህም እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |