ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 4:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ያን ጊዜም ብልጣሶር የተባለው ዳንኤል አንድ ሰዓት ያህል ዐሰበ፤ ልቡም ታወከ። ንጉሡም መልሶ፥ “ብልጣሶር ሆይ! ሕልሙና ፍቺው አያስቸግርህ” አለው። ብልጣሶርም መልሶ አለ፥ “ጌታዬ ሆይ! ሕልሙ ለሚጠሉህ፥ ፍቺውም ለጠላቶችህ ይሁን። ምዕራፉን ተመልከት |