ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 4:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እኔ ንጉሡ ናቡከደነፆር ያለምሁት ሕልም ይህ ነው፤ አንተም ብልጣሶር! ፍቺውን ንገረኝ፤ የመንግሥቴ ጠቢባን ሁሉ ፍቺውን ይነግሩኝ ዘንድ አልቻሉምና፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ በአንተ ውስጥ አለና አንተ ትችላለህ።” ምዕራፉን ተመልከት |