ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 4:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በታላቅ ድምፅም እየጮኸ እንዲህ አለ፦ ዛፉን ቍረጡ፤ ቅርንጫፎቹንም ጨፍጭፉ፤ ቅጠሎቹንም አራግፉ፤ ፍሬውንም በትኑ፤ አራዊቱም ከበታቹ፥ ወፎቹም ከቅርንጫፉ ይታወኩ። ምዕራፉን ተመልከት |