ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 4:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ቅጠሎቹም የተዋቡ ነበሩ፤ ፍሬውም ብዙ ነበረ፤ ሁሉም ከእርሱ ይመገብ ነበረ፤ ከጥላውም በታች የዱር አራዊት ያርፉበት ነበር፥ በቅርንጫፎቹም ውስጥ የሰማይ ወፎች ይቀመጡ ነበር፤ ሥጋ ለባሹም ሁሉ ከእርሱ ይበላ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |