ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 3:96 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)96 እኔም እንደዚህ የሚያድን ሌላ አምላክ የለምና በሲድራቅና በሚሳቅ፥ በአብደናጎም አምላክ ላይ የስድብን ነገር የሚናገር ወገንና ሕዝብ በልዩ ልዩ ቋንቋም የሚናገሩ ይቈረጣሉ፤ ቤታቸውም ይዘረፋል ብየ አዝዣለሁ አለ። ምዕራፉን ተመልከት |