ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 3:94 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)94 አለቆች፥ መሳፍንቱና ሹሞቹም፥ አዛዦቹና የንጉሡ ኃያላን ተሰብስበው እሳቱ ሰውነታቸውን እንዳልበላው፥ የራሳቸውም ጠጕር እንዳልተነካ፥ ሰናፊላቸውም እንዳልተለወጠ፥ የእሳቱም ሽታ በላያቸው እንዳልነበረ አዩ። ምዕራፉን ተመልከት |