ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 3:93 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)93 የዚያን ጊዜም ናቡከደነፆር ወደሚነድደው ወደ እሳቱ እቶን በር ቀርቦ፥ “እናንተ የልዑል አምላክ ባሪያዎች፥ ሲድራቅና ሚሳቅ፥ አብደናጎም፥ ኑ ውጡ” ብሎ ተናገራቸው። ሲድራቅና ሚሳቅ፥ አብደናጎም ከእሳቱ መካከል ወጡ። ምዕራፉን ተመልከት |