ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 3:91 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)91 ንጉሡ ናቡከደነፆርም ሲያመሰግኑ ሰምቶ ተደነቀ፤ ፈጥኖም ተነሣ፤ አማካሪዎቹንም፥ “ሦስት ሰዎች አስረን በእሳት ውስጥ ጥለን አልነበረምን?” ብሎ ተናገራቸው። እነርሱም፥ “ንጉሥ ሆይ! እውነት ነው” አሉት። ምዕራፉን ተመልከት |