ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 3:90 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)90 የአማልክትን አምላክ እግዚአብሔርን የምትፈሩ ሁላችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑት፤ ተገዙለት፤ አመስግኑትም፤ ቸርነቱ ለዘለዓለም ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |