ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 3:89 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)89 እግዚአብሔር ከሞትና ከሲኦል እጅ አድኖናልና፥ ከሚነድድም ከምድጃው እሳት አስጥሎናልና፥ ከነበልባሉም መካከል አውጥቶናልና፤ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ስሙንም አመስግኑት፤ ቸር ነውና ምሕረቱም ለዘለዓለም ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |