ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 3:50 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 የእሳቱንም ነበልባል እንደ ቀዝቃዛ ነፋስ አደረገው፤ እነዚያንም ሰዎች እሳቱ ምንም አልነካቸውም፤ የራሳቸውንም ጠጕር አልለበለባቸውም፤ አላስጨነቃቸውምም። ምዕራፉን ተመልከት |