ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 3:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 በዚህ ወራት አለቃ የለም፤ ነቢይም የለም፤ ንጉሥም የለም፤ ቍርባንም፥ መሥዋዕትም፥ ዕጣንም የሚያጥኑበት የለም፤ ይቅርታህን ያገኙ ዘንድ በፊትህ ፍሬ የሚያፈሩበት ሀገርም የለም። ምዕራፉን ተመልከት |