ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 3:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ዘራቸውን እንደ ሰማይ ኮከብ፥ በባሕር ዳር እንደ አለ አሸዋም ታበዛላቸው ዘንድ ስለ ሰጠሃቸው ስለ እነዚህ፥ እነርሱ ከሕዛብ ሁሉ ጥቂቶች ነበሩና። ምዕራፉን ተመልከት |