ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 3:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ባደረግህብን ነገር ሁሉ ፍትሕ ርትዕ አደረግህ፤ በእውነተኛ ፍርድህ ስለ ኀጢአታችን ይህን ሁሉ መከራ አምጥተህብናልና በከበረች በአባቶቻችን ሀገር በቅድስት ኢየሩሳሌምም በእውነተኛ ፍርድህ ስለ ኀጢአታችን ይህን ሁሉ መከራ አምጥተህብናልና። ምዕራፉን ተመልከት |