ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 3:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ባመጣህብን ነገር ሁሉ አንተ ጻድቅ ነህና፤ ሥራህ ሁሉ የታመነ ነው፤ ሥርዐትህም ሁሉ የቀና ነው፤ ፍርድህም ሁሉ እውነት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |