ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 3:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የዚያን ጊዜም እነዚያ ሰዎች ከሰናፊላቸውና ከጫማቸው፥ ከቀሚሳቸውና ከመጎናጸፊያቸውም፥ ከቀረውም ልብሳቸው ጋር አስረው በሚነድድ በእቶን እሳት ውስጥ ጣሉአቸው። ምዕራፉን ተመልከት |