ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 3:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የዚያን ጊዜም ናቡከደነፆር በሲድራቅና በሚሳቅ፥ በአብደናጎም ላይ ቍጣ ሞላበት፤ የፊቱም መልክ ተለወጠባቸው፤ እርሱም ተናገረ፤ የእቶንም እሳት ይነድድ ከነበረው ይልቅ ሰባት እጥፍ አድርገው እንዲያነድዱት አዘዘ። ምዕራፉን ተመልከት |