ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 3:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አሁንም ንጉሥ በባቢሎን ሀገሮች ለሚሠራ ሥራ የሾምኻቸው፥ ከአይሁድ ወገን የሚሆኑ ትእዛዝህን እምቢ ያሉ፥ አምላክህን ያላመለኩ፥ ለሠራኸውም ለወርቁ ምስል ያልሰገዱ ሚሳቅና ሲድራቅ፥ አብደናጎም የሚባሉ ሦስት ሰዎች አሉ።” ምዕራፉን ተመልከት |