ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 2:46 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 የዚያን ጊዜም ንጉሡ ናቡከደነፆር በግምባሩ ተደፍቶ ለዳንኤል ሰገደለት። ፈጽሞም አከበረው፥ ገጸ በረከትም ሰጠው፤ መልካም መዓዛም ያቀርቡለት ዘንድ አዘዘ። ምዕራፉን ተመልከት |