ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 2:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 በእነዚያም ነገሥታት ዘመን የሰማይ አምላክ ለዘለዓለም የማይፈርስ መንግሥት ያስነሣል፤ ለሌላ ሕዝብም የማይሰጥ መንግሥት ይሆናል፤ እነዚያንም መንግሥታት ሁሉ ድል ታደርጋቸዋለች፤ ታጠፋቸውማለች፤ ለዘለዓለምም ትቆማለች። ምዕራፉን ተመልከት |