ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 2:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ከአንተም በኋላ ከአንተ የሚያንስ ሌላ መንግሥት ይነሣል፤ እርሱም የብሩ ነው። ከዚያም በኋላ በምድር ሁሉ ላይ የሚገዛ ሌላ ሦስተኛ መንግሥት ይነሣል፤ እርሱም የናሱ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |