ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 2:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ዳንኤልም በንጉሡ ፊት እንዲህ ሲል መለሰ፥ “ንጉሥ የሚጠይቀው ይህ ምሥጢር ለአዋቂዎችና ለፈላስፎች፥ ለሟርተኞችና ለጠንቋዮች የሚገለጥ አይደለም።” ምዕራፉን ተመልከት |