ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 2:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ከዚህም በኋላ ዳንኤል ንጉሡ የባቢሎንን ጠቢባን ያጠፋ ዘንድ ወደ አዘዘው ወደ አርዮክ ገባ፤ “የባቢሎንን ጠቢባን አታጥፋቸው፤ ወደ ንጉሡ አስገባኝ፥ እኔም ሕልሙንና ፍቺውን ለንጉሡ እነግረዋለሁ” አለው ምዕራፉን ተመልከት |