ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 2:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከለዳውያኑም በንጉሡ ፊት መልሰው፥ “የንጉሡን ነገር ያሳይ ዘንድ የሚችል ሰው በምድር ላይ የለም፤ ታላቅ ንጉሥና አለቃ የሆነ እንደዚያ ያለ ነገር የሕልም ተርጓሚንና አስማተኛን፥ ከለዳዊንም የሚጠይቅ የለም። ምዕራፉን ተመልከት |