ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 14:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ቤል እንደሚበላ ብታረጋግጡልኝ ግን ቤልን የፀረፈ ዳንኤል ይሞታል” አላቸው። ዳንኤልም ንጉሡን፥ “እንዳልኸው ይሁን” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |