ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 14:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ዳንኤልም ንጉሡን፥ “እኔስ ሰማይንና ምድርን የፈጠረ፥ ፍጥረትን ሁሉ የሚገዛ ሕያው አምላክን አመልካለሁ እንጂ የሰው እጅ የሠራው ጣዖትን አላመልክም” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |