ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 14:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 የእግዚአብሔርም መልአክ ዕንባቆምን፥ “ይህን ምሳ በባቢሎን በአንበሶች ጕድጓድ ላለው ለዳንኤል ውሰድ” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |