ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 14:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የባቢሎን ሰዎች የሚያመልኩት ስሙ ቤል የሚባል ጣዖት ነበር፤ ምግቡንም ሁልጊዜ ዐሥራ ሁለት ጫን በሚፈጅ ቻል ዐሥራ ሁለት መስፈሪያ ስንዴ፥ አርባ በግ፥ ስድስት ፊቀንም ወይን እያውጣጡ ይሰጡት ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |