ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 14:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ከዚህም በኋላ ደጃፉን በከፈተ ጊዜ ንጉሡ ማዕዱን እንደ ጨረሱት አገኘ፤ በታላቅ ድምፅም ጮኸ፥ “ቤል ሆይ! አንተ ታላቅ ነህ፤ መታለልም የለብህም” አለ። ምዕራፉን ተመልከት |