ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 14:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እነርሱም ከወጡ በኋላ ንጉሡ ለቤል የሚበላውን አዘጋጀ፤ ዳንኤልም ብላቴናውን አመድ ያመጣ ዘንድ አዘዘው፤ በንጉሡ ፊት ብቻ በቤቱ ሁሉ ነሰነሰው፤ ከወጡም በኋላ ደጃፉን ዘግተው በንጉሡ ማኅተም አተሙት። ምዕራፉን ተመልከት |