ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 14:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እነርሱ ግን የሚያደርጉትን ያውቁ ነበር፤ በማዕዱ በታች ስውር መግቢያ ነበራቸው፤ ሁልጊዜም በዚያ እየገቡ ይበሉ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |