ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 14:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የቤል ካህናትም እንዲህ አሉ፥ “እነሆ እኛ ወደ ውጭ እንሄዳለን፤ ንጉሥ ሆይ! አንተም ማዕዱን ሥራ፤ ወይኑንም ቀድተህ አዘጋጅተህ አኑር፤ ደጃፉንም ዝጋ፤ በማኅተምህም አትመው። ምዕራፉን ተመልከት |