ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 13:55 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)55 ዳንኤልም፥ “በእውነት ሐሰትን ተናገርህ፤ ደምህ በራስህ ላይ ነው፤ ከመካከልህ ይሰነጥቅህ ዘንድ የእግዚአብሔር መልአክ እነሆ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ታዘዘ” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |