ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 13:48 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 ዳንኤልም በመካከላቸው ቆሞ፥ “አላዋቂዎች የምትሆኑ እናንት የእስራኤል ልጆች! ሳትመረምሩ፥ ነገሩንም ሳትረዱ በእስራኤል ሴት ልጅ ላይ እንደዚህ ትፈርዳላችሁን? ምዕራፉን ተመልከት |