ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 13:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 የሕዝብ መምህራን ነበሩና ፈራጆችም ነበሩና በአደባባይ የተሰበሰቡ ሰዎች ነገራቸውን አመኗቸው፤ ትሞትም ዘንድ ፈረዱባት። ምዕራፉን ተመልከት |