ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 13:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 እኛም በዚያ ተክል ቦታ ዳርቻ ሆነን ኀጢአታቸውን አየን፤ ወደ እነርሱም ሮጠን ሄድን፤ በአንድነትም ተኝተው አገኘናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |