ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 13:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 እነዚያም መምህራን፥ “ብቻችንን በተክል ቦታ ውስጥ ስንመላለስ ይህች ሴት ከሁለቱ ደንገጥሮችዋ ጋር ገባች፤ ደንገጥሮችዋም ልካቸዋለችና የተክሉን ቦታ በር ዘግተው ሄዱ። ምዕራፉን ተመልከት |