ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 13:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 እነዚያም ዐመፀኞች መምህራን መልኳን ለመጥገብ ክንብንቧን ይገልጧት ዘንድ አዘዙ፤ ክንብንቧንም ገለጧት። ምዕራፉን ተመልከት |