ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 13:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እነርሱም እንዳዘዘቻቸው አደረጉ፤ የተክሉንም ቦታ በር ዘግተው ያዘዘቻቸውን ያመጡ ዘንድ በስርጥ ጎዳና ወጡ፤ የተሰወሩ እነዚያን መምህራን ግን አላዩአቸውም ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |