ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 12:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከወንዙም ውኃ በላይ የነበረው፥ በፍታም የለበሰው ሰው ቀኝና ግራ እጁን ወደ ሰማይ አንሥቶ፥ “ለዘመንና ለዘመናት፥ ለዘመንም እኩሌታ ነው ፤ የተቀደሰውም ሕዝብ ኀይል መበተን በተጨረሰ ጊዜ ይህ ሁሉ ይፈጸማል” ብሎ ለዘለዓለም ሕያው ሆኖ በሚኖረው ሲምል ሰማሁ። ምዕራፉን ተመልከት |