ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 11:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 “በፍጻሜ ዘመንም የዐዜብ ንጉሥ ከእርሱ ጋር ይዋጋል፤ የመስዕም ንጉሥ ከሠረገሎችና ከፈረሰኞች፥ ከብዙ መርከቦችም ጋር ይመጣበታል፤ ወደ ሀገሮችም ይገባል፤ ይጐርፍማል፥ ያልፍማል። ምዕራፉን ተመልከት |