ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 11:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በተነሣም ጊዜ መንግሥቱ ትሰበራለች፤ በአራቱም ነፋሳት ትበተናለች፤ ለዘሩ ግን አይከፋፈልም፤ ከእርሱም በኋላ እርሱ እንደ ገዛበት አገዛዝ አይሆንም፤ መንግሥቱ ታልፋለች፤ ከእነዚህም ለሌሎች ትሰጣለች። ምዕራፉን ተመልከት |