ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 11:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 እነዚህም ሁለት ነገሥታት በልባቸው ክፋትን ያደርጋሉ፤ በአንድ ገበታም ተቀምጠው ሐሰትን ይናገራሉ፤ ገና ጊዜው አልደረሰምና አይከናወንላቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |