ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 11:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በታላቅም ሠራዊት ሆኖ ኀይሉንና ልቡን በአዜብ ንጉሥ ላይ ያስነሣል፤ የአዜብም ንጉሥ በታላቅና በብዙ ሠራዊት ይበረታል፤ ነገር ግን ዐሳብ በእርሱ ላይ ይፈጥራሉና አይጸናም። ምዕራፉን ተመልከት |